- 1. ቆሻሻ ስንል ምን ማለታችን ነዉ?
- 2. አደገኛ ቆሻሻ ስንል ምን ማለታችን ነዉ?
- 3. “የወንዝ ዳርቻ” ስንል ምን ማለታችን ነዉ?
- 4. “የወንዝ ብክለት” ስንል ምን ማለታችን ነዉ?
- 5. “ደረቅ ቆሻሻ” ስንል ምን ማለታችን ነዉ?
- 6. “ፍሳሽ ቆሻሻ” ስንል ምን ማለታችን ነዉ?
- 7. “በካይ” ስንል ምን ማለታችን ነዉ?
- 8. ወንዝና የወንዝ ዳርቻን ከብክለት ለመከላከል ምን መደረግ አለበት?
- 9. በወንዝና በወንዝ ዳርቻዎች ላይ ምን ምን ተግባራትን መፈጸም የተከለከለ ነው?
- 10. በወንዝና በወንዝ ዳርቻዎች ብክለት በተመለከተ የሚወሰዱ አስተዳደራዊ እርምጃዎች ምንድናቸዉ?
- 11. በወንዝና በወንዝ ዳርቻዎች ብክለት ተደጋጋሚ ጥፋትና አስተዳደራዊ ቅጣቶች ምን ይመስላሉ?
- 12. በወንዝና በወንዝ ዳርቻ ላይ የሚፈጸሙ የብክለት ወይም የጥፋት ዓይነቶች ምን ምን ናቸዉ ?