የአካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ራዕይ
በ2022 ዓ.ም ክ/ከተማችንን ከአካባቢ ብክለት ተጠብቃ ውጤታማ የስርዓተ ምህዳር አጠቃቀም የሚካሄድባት እና ለነዋሪዎቿ ምቹና ጤናማ ክፍለ ከተማ ማድረግ ነው፡፡
በ2022 ዓ.ም ክ/ከተማችንን ከአካባቢ ብክለት ተጠብቃ ውጤታማ የስርዓተ ምህዳር አጠቃቀም የሚካሄድባት እና ለነዋሪዎቿ ምቹና ጤናማ ክፍለ ከተማ ማድረግ ነው፡፡
የክ/ከተማችን የሕዝብን ግንዘቤና ተሳትፎን በማሳደግ በጥናትና በቴክኖሎጂ የታገዘ የብክለትና የአረንጓዴ አካባቢዎች ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ፣ ልማትን ከአካባቢ ጋር በማጣጣም፤ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን በማላመድ/Adaptation/ እና በማስተሰረይ /mitigation/፤ እንዲሁም ዘላቂ የተፈጥሮ ሃብት አስተዳደር በማሳደግ የክፍለ ከተማው ነዋሪ በንፁህና ጤናማ አካባቢ የመኖር መብቱ እንዲጠበቅ ማድረግ፡፡
አለማቀፋዊነት /Globalization/፣
ሚዛናዊ የተፈጥሮ ሀብት ፣
ጥናትና ምርምር የችግሮቻችን መፍቻ ነው፣
የአካባቢ ተስማሚነት ፣
ለአካባቢ የሚቆረቆር ፣
ብዝሃ ሕይወትን የሚጠበቅ ፣
አሳታፊነት፣
ግልፀኝነት፣