የአካባቢ ብክለት አይነቶችና በካይ ነገሮች

የውሃ ብክለት፡-

ፍሳሽ ወይም ደረቅ ቆሻሻ

የአፈር ብክለት ፡-

ፍሳሽ ወይም ደረቅ ቆሻሻ ኬሚካልና አደገኛ ቆሻሻዎች

የአየር ብክለት፡-

ጪስ፣ ብናኝና መጥፎ ሽታ የሚመጡ ፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻ

የድምፅ ብክለት፡- ፡-

ከኢንዱስትሪ፣ ከንግድና ማህበራዊ ተቋማት፣ ከአገልግሎት ሰጪ ተቋማት፣ ከተሸከርካሪ፣ከእንስሳት፣ ወዘተ. የሚወጡ ከፍተኛ ድምፆች

የጨረር ብክለት ፡-

ከጋራዥ፤ከህንጻዎችና ተሸከርራሪዎች

የሙቀት ብክለት ፡-

ተፈጥሮአዊና ሰው ሰራሽ ሙቀት ፈጣሪ ነገሮች

የእይታ ብክለት ፡-

ባልተፈለገ ቦታ የተቀመጠ ማንኛውም ነገር