ቀን: ሀምሌ 18, 2017
ማስታወቂያ
ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች በሙሉ ዛሬ የጽ/ቤቱን የአመት አፈፃፀም ምዘና በክከተማ ደረጃ ስላለ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ እንድትገኙ ስል አሳስባለሁ።
የቦሌ ክ/ከተማ አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት
ዝርዝር መረጃ