ሰላም ምን ልርዳዎት?.... ይህ በቦሌ ክ/ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት የደንበኞች የመረጃ ማዕከል ነዉ፡፡
እባክዎ....ስለ አካባቢ ብክለት ለማወቅ አንድ ይጫኑ ፤ ስለ ተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም ለማወቅ ሁለትን ይጫኑ ፤ ስለ አየር ንብረት ለውጥ ለማወቅ ሶስትን ይጫኑ እነዲሁም ፤ ስለ ማዕድን ፈቃድ ሁኔታ ለማወቅ አራትን ይጫኑ፡፡
በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር
የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት