አቤቱታው በፅሁፍ እንዲቀርብ ተደርጎ ብክለት ሁኔታው በባለሙያ ታይቶ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ ይደረጋል ለበለጠ መረጃ ይህን ያውቁ ኖሯል? ይጫኑ።
የተዘጋጀ የአገልግሎት መጠየቂያ ፎርም እንዲሞሉ ተደርጎ ዛፉ በባለሙያ ከታየ በኋላ የአገልግሎት ክፍያ ከፍለው ፈቃድ እንዲሰጣቸው ይደረጋል
የተዘጋጀ የአገልግሎት መጠየቂያ ፎርም እንዲሞሉ ተደርጎ ቦታው በባለሙያ ከታየ በኋላ የአገልግሎት ክፍያ ከፍለው ውል ፈፅመው ፈቃድ እንዲሰጣቸው ወይም እንዲታደስ ይደረጋል
ጥያቄው በፅሁፍ እንዲቀርብ ተደርጎ ቦታው በባለሙያ ታይቶ የባለቤትነት መረጃዎችን በማጣራት ፈቃድ ለሚሰጠው የከተማው አስተዳደር ባለስልጣን አስተያየት በፅሁፍ መላክ