#

አቶ ጥበቡ አለማየሁ
የአካባቢ ብክለትና ተጽዕኖ ግምገማ ክትትልና ቁጥጥር ቡድን መሪ

28 May 2025

በቡድኑ የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች

የብክለት ይወገድልኝ አቤቱታዎችን ማስተናገድ፣

ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

የቅሬታ ማመልከቻ/ ጥቆማ ማቅረብ

መልስተኛ የአልሚዎች ፕሮጀክቶች የአካባቢና ማህብረሰብ ተጽዕኖ ግምገማ ሰነዶችን መገምገምና የብቃት ማረጋገጫ ይሁንታ መስጠት ፣

ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው ቅፅ መሰረት ማመልከቻ ማስገባት በአካል ቀርቦ ስለፕሮጀክታቸው ማብራሪያ መስጠት፣ ከፊል የአካባቢ ተፅእኖ ግምገማ ሰነድ ማሰራት፣

አነስተኛ ለሆኑ ፕሮጀክቶች ላይ የአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ማካሄድና ምላሽ መስጠት ፣

ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

ጽንግድ ፈቃድ ፣ የስራ ቦታ ካርታ ፣ ወይም የአከራይ ተከራይ ውል፣ የፕሮጅክቱ ባለቤት መታወቂያ ኮፒ ተወካይ ከሆነ በሰነዶች ማረጋገጫ የተረጋገጠ የውክልና ሰነድ ዋናና ኮፒ፣ መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ፣

የአካባቢ ብክለት ግንዛቤ ማስጨበጫና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን የሚያስተዋውቁ የስልጠና መድረኮች በአካባቢ ጥበቃ ላይ የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ

ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

በአካል ተገኝቶ መሳተፍ

መልዕክትዎን ይላኩ