የዛፍ/የደን መቁረጥ ፈቃድ (100 ዛፎች በታች)፣
ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው ቅፅ መሰረት ማመልከቻ ማስገባት፣ መታወቂያ ኮፒ፣ የይዞታና የዛፍ ባለቤትነት ማረጋገጫ ማቅረብ፣ ቦታውን በመስክ ማሳየት፣ የአገልግሎት ክፍያ ከፍሎ መቅረብ
በተፋሰስና በአረንጓዴ አካባቢዎች ልማትና አገልግሎት ዘርፎች የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት መስጠት፣
ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው ቅፅ መሰረት ማመልከቻ ማስገባት፣ መታወቂያ ኮፒ፣ የአገልግሎት ክፍያ ከፍሎ መቅረብ
የመልሶ ማልማት ፈቃድ መስጠት ፣
ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው ቅፅ መሰረት ማመልከቻ ማስገባት፣ መታወቂያ ኮፒ፣ የተደራጁበት ሰነድ፣ ከወረዳው አስተዳደር የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ፣ የመልሶ ማልማት ውል መዋዋል፣
በስርዓተ ምህዳር አጠባበቅ ዙሪያ ግንዛቤና ስልጠኛ መስጠት
በአካል ተገኝቶ መሳተፍ
መልዕክትዎን ይላኩ