ለአዲስ አነስተኛ የኮንስትራክሽን ማእድን ፈቃድ አስተያየት መስጠት፣
ማመልከቻ ማቅረብ ፣ ቦታውን በመስክ ማሳየት በማእድን ደንብ መሰረት ክፍያ መክፈል፣ ውል መዋዋል
ለነባር አነስተኛ የኮንስትራክሽን ማእድን የእድሳት ፈቃድ አስተያየት መስጠት፣
ማመልከቻ ማቅረብ ፣ ቦታውን በመስክ ማሳየት በማእድን ደንብ መሰረት ክፍያ መክፈል፣ ውል መዋዋል
በማእድን አመራረት ዙሪያ ግንዛቤና ስልጠና መስጠት ፣
በአካል ተገኝቶ መሳተፍ
መልዕክትዎን ይላኩ