በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር
የቦሌ ክ/ከተማ አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት በባለጉዳዮች የሚቀርብ የአካባቢ ይሁንታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅጽ

ማሳሰቢያ:- ከአመልካች የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎች (መሟላት የሚገቡ መረጃዎች)

የታደሰ የንግድ ፍቃድ ኮፒ (የንግድፈቃድ ያላወጣ ከሆነ የንግድ ምዝገባ ኮፒ) በምስል(img file)
*
የመስሪያ ቦታው ካርታ ኮፒ (ተከራይተው የሚሰሩ ከሆነ በሰነዶች ማረጋገጫ የተረጋገጠ የአከራይ ተከራይ ውል ኮፒ) በምስል (img file)
የስራ አስኪያጁ /የባለቤቱ መታወቂያ ኮፒ(ተወካይ ከሆኑ በሰነዶች ማረጋገጫ የተረጋገጠ የውክልው ኮፒ ይያያዛል እንዲሁምመታወቂያ ኮፒ) በምስል(img file)