image
image
image
image
image

ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የኢቲዮ ኮደር ስልጠና ተሰጠ።

ሰኔ 6, 2017
ዘመኑ የቴክኖሎጂ እንደመሆኑ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን እንደሀገር የተጀመረው የ5 ሚሊየን ኮደሮች ኢኒሺየቲቭ ጠቀሜታው የጎላ በመሆኑ በዛሬው እለት ለሰራተኞች ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት  ፅ/ቤት ጋር  በመተባበር  የኢቲዮ ኮደር ስልጠና ሰጠናል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች