image
image
image
image
image

''ንፁህ ወንዝ፣ ፅዱ አዲስ አበባ!' በማል መሪ ቃል የጉብኝት እና የስልጠና መርሀግብር ተካሄደ።

ህዳር 29, 2018
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ከአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ቦሌ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር ''ንፁህ ወንዝ፣ ፅዱ አዲስ አበባ!'' በሚል መሪ ሀሳብ ከአሥራ አንዱም ወረዳዎች ለተውጣጡ ወጣቶች የስልጠናና የጉብኝት መርሐ ግብር አካሄዷል። ስልጠናው ዋና አላማ በከተማችን እየተሰሩ ያሉ የኮሪደር እና ወንዝ ዳርቻ ልማት ላይ የወጣት አደረጃጀቶች  የነቃ ተሳትፎ እና የበኩላቸውን እንዲወጡና የተጀመረውን ሀገራዊ የፅዱ ኢትዮጵያን ንቅናቄ  በተግባር እዲሳተፉ ታሳቢ ያደረገ መድረክ ነው። "የተሰሩትን ልማት እንጠቀም፡እንጠብቅ፡እናስቀጥል"

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች