image
image
image
image
image

የኮንስትራክሽን ማዕድን ሀብትን በአግባቡ በመጠቀም የከተማችን ብልፅግና እናረጋግጥ የቦሌ ክ/ከተማ አከባቢ ጥበቃ ፅ/ቤት  የኮንስትራክሽን ማዕድን አምራቾች ጋር የሚደረግ ውይይት አድርገናል

ታህሳስ 15, 2018
የክቡር ጠ/ሚ/ዐቢይ አህመድ  ሀገር አቀፍ አቅጣጫ እና ግቦች ከተቀመጠው  ውስጥ በአንድ በጀት ዓመት መጠናቀቅ የሚገባቸው በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተመሠረቱ  6 ግቦችን አስቀምጠዋል፡፡ ከ 6ግቦች  አንዱ የሁለት አኃዝ ግቦች  ነው   የማዕድን ምርት ለከተማችን ግንባታ ከፍተኛ ድርሻ ያላቸዉን  የኮንስትራክሽን ማዕድን ግብአት  በከተማችን ያለዉን ፀጋ ፈትሾ በመለየት ለአገልግሎት አነንዲዉል ማድርግ  ላቀድናቸዉ ትላልቅ ሜጋ ፕሮጀክቶች የሚያስፈልጉ የኮንስትራክሽን ማዕድን ግብአት መእጥፍ እዲደደመርቱ ታሳቢ ያደረገ መድረክ  ፈጥረናል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች