image
image
image
image
image

በኮሪደር ስራ ላይ ለተሰማሩት የግሪን ማህበራት ሰራተኞች የቦሌ ወረዳ 13 የማበረታቻ እና የእራት መአድ ማጋራት ፕሮግራም አካሄደ።

ሰኔ 7, 2017
በዛሬው ምሽት ላይ ቦሌ VIP ጎሮ ኮሪደር ላይ ለተሰማሩት የኮንሶ ማሀበረሰብ አባላት እና የግሪን ማህበራት ላይ ለተሰማሩት ሰራተኞች ቦሌ ወረዳ 13 የማበረታቻ እና የእራት መአድ ማጋራት ፕሮግራም ተካሄደ።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች