image
image
image
image
image

የቦሌ አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በመደበኛ እና የንቅናቄ ስራዎች ላይ በጋራ ለመስራት ከለያቸው ሲቪክ ማህበራት ጋር በጋራ ገምግሞ ምስጋና እና እውቅና ሰጠ።

ሰኔ 11, 2017
በዛሬው እለት በ 2017 በጀት አመት በያዝናቸው መደበኛ ስራዎች እና የንቅናቄ ስራዎች ላይ በጋራ ለመስራት ከለየናቸው 7 ሲቪክ ማህበራት ጋር በጋራ የሰራናቸው ስራዎች ገምግመን ለውጤታማነቱ የምስጋና እና እውቅና ሰጠናል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች